Loading...

CBE – 2nd Round Call For Recruitment | Bank Trainee – Adama District

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በ BANK TRAINEE ባወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የተወዳድራችሁ አመልካቾች እና ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለፀው ከመጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ3 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሶሬቲ ህንፃ ለይ በሚገኘው አዳማ ዲስትሪክት ፅ/በት በመገኘት የቅድመ ቅጥር ፎርማሊቲ በአስቸኳይ እንድታሟሉ እናሳውቃለን፡፡

መሳሰቢያ: በሦሰት ቀን ውስጥ መታችሁ የቅጥር ፎርማሊቲውን የማታሟሉ ተወዳዳሪዎች ቅጥራችሁ የሚሰረዝ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ❖ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

error: