እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ባንካችን በሰልጣኝ የባንክ ሰራተኛ (Bank trainee) የስራ መደብ ባወጣው የስራ ማስታወቂያ ተወዳድራችሁ የጽሁፍ እና የቃል ፈተናውን
ያለፋችሁ እ ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን
የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ
2 ቋሚ ስራ ያላቸው እና ደመወዛቸው 2,000.00 እና ከዚያ በላይ የሆነ ዋሶች አዘጋጅታችሁ የቅጥር ፎርም ከዛሬ መጋቢት 10 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሶስት ቀናት እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡

