ዲስትሪክታችን በባንክ ትረይኒ (Bank Trainee) የስራ መደብ ላይ ባወጣው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ተወዳድራችሁ የቃል ፈተና መውሰዳችሁ ይታወሳል። በመሆኑም ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰው ተወዳዳሪዎች ቀጥታ ያለፋችሁ ስለሆነ የካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድታሟሉ 10 ፎቶዎችን 3×4 የሆነ በመያዝ እንድትገኙ እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ሰርትፍኬትና ቴምፖአችሁን ኦርጅናል _ ይዛችሁ _ መምጣት ያለባችሁ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
