Loading...

CBE – Bank Trainee – Call for Recruitment | Jimma District

የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

ማስታወቂያ

ዲስትሪክታችን በባንክ ትረይኒ (Bank Trainee) የስራ መደብ ላይ ባወጣው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ተወዳድራችሁ የቃል ፈተና መውሰዳችሁ ይታወሳል። በመሆኑም ከዚህ በታች ስማችሁ የተጠቀሰው ተወዳዳሪዎች ቀጥታ ያለፋችሁ ስለሆነ የካቲት 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የቅጥር ፎርማሊቲ እንድታሟሉ እያሳሰብን ሁለት ዋሶችና 6 ፎቶዎችን 3×4 የሆነ በመያዝ እንድትገኙ እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ሰርትፍኬትና ቴምፖአችሁን ኦርጅናል _ ይዛችሁ _ መምጣት ያለባችሁ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

እንኳን ደስ አላችሁ!!

ጅማዲስትሪክት

Please check name lists of Bank Trainee Result using the Below Images:

error: