Loading...

CBE – Call For Recruitment(Hawassa & Dilla District)

Hawassa District Reserve Bank trainee Applicants List give to Kolfe District ,  Arada District  and Megenagna District

ለጀማሪ የባንክ ባለሙያ አመልካቾች

እንደሚታወቀው ባንካችን ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) የውጭ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ አውጥቶ የፅሁፍ ፈተና እና የቃል መጠይቅ ፈተናዎችን ካስፈተነ በኋላ በመጀመሪያ ዙር ብዛታቸው 269 የሚደርሱ አመልካቾችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆዋሳ ዲስትሪክት ስር በሚገኙ ቅርንጫፎች መቅጠራችን ይታወቃል።

ይሁንና ባንካችን ከተፈተኑት የፅሁፍ እና የቃለ-መጠይቅ ፈተና) አመልካቾች ውስጥ እና ሳይጠሩ ከቀሩት አመልካቾች ውስጥ ለሁለተኛ ዙር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

1 – አራዳ ዲስትሪክት ስር በሚገኙ ቅርንጫፍ ባንኮች የምትመደቡ ከሰኞ ሚያዝያ ቀን 09/ 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ረቡዕ ሚያዝያ 11 ቀን 2015 ዓ.ም፣ በኢ ንግድ ባንክ

2 – መገናኛ ዲስትሪክት ስር ባሉ ቅርንጫፍ ባንኮች የምትመደቡ ሚያዝያ 12 /2015 ዓ.ም እና አርብ ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም ድረስ ኢትዮጵያ ባንክ

3 – ኮልፌ ዲስትሪክት ስር በሚገኙ ቅርንጫፍ ባንኮች ተቀጠሩ 16 ቀን 2015 ዓ.ም

በአካል በመቅረብ በባንካችን የሻይ ቡና ካፍቴሪያ ያስቀመጥነውን ቅፅ በመሙላት መስማማታችሁን እንድታሳውቁ እንጠይቃለን።

error: