Loading...

Ethiopian Electric Power – Call For Exam

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ተቋማችን በፕሮኪዩርመንት 1ኛ የስራ መደብ ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ለፈተናው ብቁ የሆናችሁ ተፈታኞች ሚያዚያ 17 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ( ኮሜርስ) በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ ጥሪ እናቀርባለን።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

error: