
Ethiopian Construction Works Corporation
Ethiopian Construction Works Corporation would like invites competent and qualified applicants for positions:
ማሳሰቢያ፡
– የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል።
4 አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፤ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ አስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፤ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
– አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የስው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኣድራሻ፡
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698911
I Can Apply Online?:
No, the job is not online applicable [NB: Check the job deadline/closing date before starting any job application process!]