
Amhara National Regional State Health Bureau
የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ ፣
የአብክመ ጤና ቢሮ በአለም አቀፍ ደረጃ የጤና ዘላቂ ልማት ግቦችን እውን ለማድረግና የህዝባችንን ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ሽፋንን ከፍ በማድረግ ማሳካት የሚቻለው ብቁ የሆኑ የጤና ባለሙያዎችን በጥራትና በብዛት በማሰማራት የጤና አገልግሎቱ ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ክፍት የስራ መደብና በጀት መኖሩን ተቋማት ባሳወቁን መሠረት በቋሚ ቅጥር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቀጠሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
1. የስራ መደቡ መጠሪያ ጠቅላላ ህኪም
ደመወዝ – 9056.00/ዘጠኝ ሽህ ሃምሳ ስድስት ብር
ብዛት – 340 /ሶስት መቶ አርባ /
የስራ ቦታ – በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 0 ዓመት የስራ ልምድ ፣የሙያ ምዝገባ ፈቃድ ያለው/ያላት
2. የስራ መደቡ መጠሪያ የጥርስ ሀኪም
ብዛት – 4 /አራት
ደመወዝ /9056.00/ዘጠኝ ሽህ ሃምሳ ስድስት ብር/
የስራ ቦታ- በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት በጥርስ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ 0 ዓመት የስራ ልምድ ፣ የሙያ ምዝገባ ፈቃድ ያለው/ያላት
3 የስራ መደቡ መጠሪያ – ቴክኖሎጅስት ሙያ የተመረቀ/ች
የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጅ የመጀመሪያ ዲግሪ – ሜዲካል ራዲዮሎጂ
የስራ ልምድ: ዐ ዓመት
ብዛት ……… 3/ሶስት/
ደረጃ:አስራ ሁለት
ደመወዝ – 7071.00 / ሠባት ሽ ሠባ አንድ ብር/
የስራ ቦታ: በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስር በሚገኙ ሆስፒታሎች
የቅጥር ሁኔታ የመመዝገቢያ ጊዜ 7 /ሠባት የስራ ቀናት/ በቋሚነት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ
How To Apply
የመመዝገቢያ ቦታ በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን | ዞን ጤና መምሪያዎችም ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 /ሶስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍትና ኮፒ እና በሀርድ ኮፒ እንድትልኩልን እናሳስባለን ፡፡
ማሣሠቢያ
“ጤና ቢሮ
1. በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
2. ከዚህ በፊት በክልሉ በመንግስት ጤና ተቋማት በማችንግ ፈንም ይሁን በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ
3. የፈተና ቀን ቀጣይ በማስታወቂያ እንገልፃለን