Loading...

7 positions for Fresh & Exp. – Ethiopian Ministry Of Revenues

  • Fresh Graduates
  • Junior Experienced
  • Senior Experienced
  • Addis Ababa
  • Applications have closed

Ethiopian Ministry Of Revenues

Qualifications: Accounting|Banking|Business Administration|Business Management|Child Care|Cook|Cooperative Accounting|Cooperative Management|Development Economics|Economics|Finance Management|Marketing|Public Administration|Public Finance Management

Deadline: March 27/2023

ማሳሰቢያ

ዲግሪ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች የመመረቂያ ነጥብ(CGPA) 2.0 እና ከዚያ በላይ

አመልካቾች ከሚሰሩበት መ/ቤት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው የሚገልፅ የፅሁፍ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣

የሥራ ልምድ ለማይጠይቅ የስራ መደብ የመመረቂያ አመት 2014 ዓ.ም ብቻ

ከግል መ/ቤት ለተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር ለመከፈሉ ከግብር አስገቢው መ/ቤት/ገቢዎች ጽ/ቤት/ በደብዳቤ መረጋገጥ አለበት፡፡

ከግል ከፍተኛ ተቋም ትምህርታችሁን ያጠናቀቃችሁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁ ከኢ.ፌ.ድ.ሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ትከክለኛነቱ የተረጋገጠ /Authenticate/ የተደረገ መሆን አለበት

በተራ ቁጥር 4 ላይ የተገለፀው የስራ መደብ ቅጥሩ በኮንትራት ነው፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ የስራ ቦታ አዲስ አበባ ነው፡፡

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ጠዋትን ጨምሮ ባሉት 6/ስድስት/ተከታታይ የስራ ቀናት መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ ቤት የሰው ኃብት ስራ አመራርና ልማት የስራ ሂደት ድረስ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የምዝገባ አድራሻ፡- ካዛንቺስ መናኸሪያ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ነጭ ህንፃ 7ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ስራ አመራርና ልማት የስራ ሃደት ቢሮ ቁጥር 7.09

I Can Apply Online?:
No, the job is not online applicable [NB: Check the job deadline/closing date before starting any job application process!]
error: