
Amhara Mass Media Agency
Position 1 – Computer Technician/Officer
Qualification: በኮምፒዉተር ሳይንስ ፣ኮምፒዉተር ኢንጅነሪንግ ፤ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር ፤ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን ፤ ሀርድዌርና ኔትወርክ ቴክኒሽያን ፤ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፡አይቲ ሰፖርት ሲስተም ሰርቪ፣አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት ወይም በተዛመደ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት።
Quanitity Required: 1
Experience:Not Required
Position 2 – Web Manager
Qualification: የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒዉተር ሳይንስ፤ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ዌብ ዲቨሎፕመንት፤አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ያለው/ያላት
Quanitity Required: 2
Experience: Not Required
Position 3 – Junior Camera Man II
በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ሲኒማቶግራፊክስ፤ኤሌክትሪካል /ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ፤ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ፤ ኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪንግ፤ ቪዲዮግራፊ፤ ፎቶ ኢሜጂንግ ወርክስ፤ አርት ቱይንቲንግ፤ ኦዲዮ ቪዲዮ ቴክኖሎጂ፤ ኦዲዮ ቪዲዮ ኢኩፕመንት ቴክኖሎጂ የደረጃ 4 የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለዉ/ያላት
Quanitity Required: 2
Experience: Not Required
Position 4 -Vidio Auditor I
Qualification: የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ አይቲ ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ ሲኒማቶግራፊ ብሮድካስቲንግ ኢንጂነሪንግ፣ ቪዲዮግራፊ፣ ፎቶ ኢሜጂንግ፣ የድምጽ ቪዲዮ ቴክኖሎጂ ወይም በተዛመደ ዘርፍ ያለው/ያላት
Quanitity Required: 3
Experience: Not Required
Deadline: November 30, 2022
How To Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሚከተለው ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLS ለበለጠ መረጃ +251582265007 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል።