
Awash Bank SC
Position 1 – Administrative Assistant I (0141/23)
Qualification & Experience: BA Degree in Administrative Services Management plus a minimum of one (1) year of experience in Secretarial Service.
Place of Work: Addis Ababa
Skills Requirement: Knowledge of computer operation is mandatory
Term of Employment: Permanent
Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
Application Procedure
Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; within 7 consecutive days from the first date of this vacancy announcement.
Position 2 – Driver
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ወይም ሕዝብ 1 ያለው
የሥራ ልምድ: የ2 ዓመት ተመሳሳይ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
ደመወዝ: በባንኩ እስኬል መሠረት
ማሳሰቢያ፣
አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ
ዲፒዩቲ ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ
የፖ.ሳ.ቁ 12638
አዲስ አበባ
Find More Details Here https://awashbank.com/vacancy/