Loading...

Sidama Bank – Call For Recruitment

እንኳን_ደስ_አላችሁ::

በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ የተወዳደራችሁና ቃለመጠይቅ ያለፋችሁ ስማችሁ ከዚህ ላይ የተዘረዘረው በሙሉ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ የሰው ኃይል ኦፕሬሽንና ልማት ማኔጅሜንት ከሚያዚያ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ በአካል በመቅረብ የቅጥር ፎርማሊቲ (የጤና ምርመራ: የፎሬንሲክ ምርመራና ዋስ ማቅረብ ወዘተ ) እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።

error: